Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 22, 2026) የጂፒኤስ ግዥ እና የካሜራ ደግሞ በድጋሚ ግዢ ለመፈጸም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደኢመባ ቁጥር 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ Rugged Handheld GPS with Compass
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን Rugged Handheld GPS with Compass and Barometric Altimeter እና የቪዲዮ እና የፎቶ ማለትም “DUAL” የሆነ ካሜራ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር : AMFI/12/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018
በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Space Science and Geospatial Institute: Procurement of Uniforms
Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4699bae0-7c42-4e9d-a499-7cc9c5268fb9/open Invitation to
The Ministry of Agriculture (MoA) Invites Sealed Bids for the Renovation of Chemical Stores in Afar (Lot 1) and Mojo (Lot 2).
Ethiopian Herald (Mar 22, 2026) Specific Procurement Notice Request for Bids Small Works (One-Envelope Bidding Process) RFB No: ET-MOA-402979-CW-RFB Project:
Communication and Information Main Department , Ministry of Defense: Procurement of Spare Parts
Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/26b43846-708d-40d8-8737-67678deeebe7/open Invitation to
Oromia Agricultural Research Institute Invites Sealed Bids for the Civil Works of a Barn Construction at Yabello Agriculture Research Center in Oromia National Regional State.
Ethiopian Herald (Mar 22, 2026) INVITATION FOR BIDS (ER) NATIONAL COMPETITIVE BID(NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name
The Ministry of National Defense Invites Bids for the Procurement of Musical Instruments, Marching Band Equipment, Accessories, and Audio-lighting Systems.
Ethiopian Herald (Mar 22, 2026) Invitation to Bid Procurement Reference Number: MOND-PD/IOT-01/2026A FDRE Ministry of National Defense Procurement Directorate (MOND-PD)
The Ethiopia Flood Management Project (E-FMP) Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Construction Supervision and Contract Administration Services for Structural Works in the Rift Valley & Awash Basins, Divided Into Two Lots.
Ethiopian Herald (Mar 22, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Federal Democratic Republic of Ethiopia Ethiopia Flood
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የትራክተር፣ የጀኔሬተር እና የዶንታ መለዋወጫዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም የሚያስፈልጉ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ “Supply and Fix Diesel Generator” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/39/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ (ድሬዳዋ)
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሞተር ሳይክል L 110 Cc ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት