Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275

አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የቀላል ተሽከርካሪ ኪራይ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ –ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ -ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ ድርጅቱ ሰራተኞች ለፕሮጀክቱ ስራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚውል በቁጥር (4) አራት ዳብልካፕ ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የላብራቶሪ ሬኤጀንቶች፣ መድሃኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Satellite Dish System ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ምንጣፍ ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ

የአራዳ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን በ2018 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2018 የአራዳ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት

The Sidama National Regional State Roads Authority Invites Bids for the Construction of Two Bridge Projects: Yangala Bridge (Bokaso, 60Km from Hawassa, 12m Span) and Another Unnamed Bridge.

በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ208 በጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ

የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም. የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ፕሮግራሞች ሥልጠና

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 20-03B የ”Aluminum Curtain Wall” የአቅርቦትና ገጠማ ሥራውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SC/165/2018 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ሕንፃ

የቤትና ቦታ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች፡– 1ኛ, ላይኔ ሀይሉ 2ኛ, ቤዛዊት ሀይሉ 3ኛ. አየሩሳሌም ሀይሉ ወኪል 1ኛ, የአፈ/ከሻሽ