Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275
አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የቀላል ተሽከርካሪ ኪራይ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ –ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ -ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ ድርጅቱ ሰራተኞች ለፕሮጀክቱ ስራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚውል በቁጥር (4) አራት ዳብልካፕ ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Transport and Logistics፡ Procurement of Office Equipment
Government (Sep 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e1f1c2e7-7bdf-44c7-b639-aeae4c6d29e9/open Lot Information
Bahir Dar University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Sep 22, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/287353bd-4c9d-4604-9cdf-b28bb8ba071b/open Lot Information Procurement Reference
Debremarkos University፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Sep 22, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/19d49575-fbdb-4ef7-81b0-22aa43035634/open Lot Information Procurement Reference
Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Light Vehicle Spare Parts
Government (Sep 22, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7532a8ab-b157-4fdc-b184-31ebb74ce58a/open Lot Information Procurement Reference
በሲዳማ ክልል የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ209 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ209 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት
የኦሮሚያ ሰቪል ምዝገባ ኤጀንሲ Biometric Tablet በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ/የግዥ መለያ ቁጥር OCRA/NCB/01/2019 የኦሮሚያ ሰቪል ምዝገባ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩትን
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ጣቢያ 1/2019 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዥ መለያ ቁጥር የቀ/ጤ/ጣ01/2019 ዓ.ም. በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም