Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ሰዩ ስቦ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 54/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ
የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ናታኒም የበጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችና ወጣቶች አገልግሎት የሚውሉ የድጋፍ ሰጪ፣ የስፖርት፣ የቴራፒ እና የተሃድሶ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ Ref No: NCO/0456/2026 የድጋፍ ሰጪ፣ የስፖርት እና የቴራፒ ቁሳቁሶች ግዢ ናታኒም የበጎ
የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት የስቴሽነሪ እና የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ NCO/0457/2026 የጽህፈት መሳሪያ ግዢ የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃ/ቃሊቲ ክ/ከተማ የህብረት ችቦ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የስፖርት መምህራን ትጥቆች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሕትመት ሥራዎች፣ አላቂ የሕክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሌሎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና መጻሕፍት፣ ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በ2019 በጀት አመት 1ኛ ዙር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃ/ቃሊቲ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የህትመት ውጤት፣ የደንብ ልብስ፣ የመድኃኒትና ሪኤጀንት፣ አላቂ የግንባታ ዕቃዎች እና የጉልበት ሥራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የ2019
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳደር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳደር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጎሮ ጉቱ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት አመት ለመስሪያ ቤታችን ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የተሽከርካሪ መቀየሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ መለያ ቁጥር 1/2019 በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጎሮ ጉቱ ወረዳ ፍ/ቤት
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Door Lock Aabet
Government (Sep 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ddf2e213-cd3c-46b0-a33b-27f29ac2ce78/open Lot Information
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: Procurement of Agricultural Inputs
Government (Sep 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aae7cde9-939d-49ed-b2b0-88ae97be5c54/open Lot Information
Addis Ababa Road Authority: Procurement of Spare Parts for Light Duty Plate No 4-03177 RE. No. 309480
Government (Sep 19, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/36e3637c-7338-4a3d-99c3-b1f0fae68de7/open Lot Information Procurement Reference