Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune (May 17, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.

Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.

Reporter (May 17, 2026) ሀ. ለጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁፕር 97/1990 እና 216/1992 አንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ

አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል

ethiotelecom (Aug 10, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 25 ተከታታይ ቀናት ማለትም ( ከቀን፡ 20/11/2018 ዓ.ም እስከ 15/12/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኝት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 15/12/2018 ዓ/ም ከሰዓት በ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 15/12/2018 ዓ/ም በ 9፡15 ሰዓት በኦንላይን ይከፈታል። የብቁነት መስፈርቶች (A, Eligibility Requirements) 1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security; 50,000.00 ETB) 2. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና Availability of

የዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ በሚገኙ ቅርንጫፎች የሚገኙ ያገለገሉ ካውንተር እና ኬጅ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) ያገለገሉ ካውንተር እና ኬጅ ሽያጭ ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር፡ ዓባይ 02-2026-27 የዓባይ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና

ብርሃን ባንክ አ.ማ G+3 የንግድና እና የመኖሪያ ቅይጥ እና ንግድ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Different Items or Services.

Reporter (Aug 09, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference No: ERCS/GDS/SVC/0047/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites

Wegagen Bank S.C. Invites Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Tagging Rolls (Resin Out Label) and Thermal Transfer Ribbons for Industrial Use.

Reporter (Aug 09, 2026) REQUEST FOR QUOTATION Bid Ref No: -WB/SCM/023/26 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible and Qualified Bidders for

Awash Bank is Inviting Sealed Bids for the Supply and Delivery of Electric Vehicles.

Reporter (Aug 09, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-04-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥውን ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) 1ኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– አ/ከ/ክ/ከ/ወረዳ 12 ፋይናንስ ግዢ/ዋ/ስ/ሂ/የጨ/ቁ-002/2019 የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ

አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማህበር የማህበሩን ሂሣብ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርቡ የኦዲት ድርጅቶችን በማወዳደር ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ጋር ውል መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማህበር የማህበሩን ሂሣብ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርቡ የኦዲት ድርጅቶችን

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬትየሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 002/2019) ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች