Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ (የቀድሞው አብቁተ አረርቲ ቅ/ጽ/ቤት) እና በአፈ/ተከሣሾች እነ በላቸው አንዱአለምና ጓደኞቻቸው የታክሲ አገልግሎት ህብረት ሽርክና ማህበር (11ሰዎች) መካከል
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባጃጆች መሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Mar 13, 2026) RE-INVITATION FOR BID (RIFB) Procurement Reference Number: ET-OROMIA DARIMU.- FSRP-517265-CW-RFB/25 Project Category: Construction of Small-Seale Irrigation Projects Darimu Woreda Agriculture and Land Office intends to apply
Darimu Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Rehabilitation and Expansion of a Small-scale Irrigation Project in Wachale Kebele, Darimu Woreda, Ilu Aba Bor Zone, Oromia Region.
Addis Zemen (Mar 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን የደንብ ልብስ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም፡-
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የደንብ ልብስ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ ጽ / ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 65/2018፣ 66/2018፣67/2018፣67/2018፣68/2018፣69/2018 70/2018 71/2018 እና 72/2018 የጨረታ
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለቢሮ መገልገያ የሚሆን የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የጃንቦ ኬንት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አብክመ/የሲ/ቤ/ም/አገ/ብግጨ/02/2018 የአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለቢሮ መገልገያ የሚሆን የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪ ፣የኤሌክትሮኒክስ
African Leadership Excellence Academy: Procurement of Heater
Government(Nov 20, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9f64b1ff-1ac4-49b6-8423-d37dac4a0084/open Reference
ሳማኑ (SAMANU) ግሩፕ ለተለያዩ ኩባንያዎች የሚያስፈልጋችውን ግብአቶች፤ የሚያመርቱትን ምርቶች የሚያጋጉዝላቸው ትራንስፖርተሮች አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች በኮንትራት ማሰራት ይፈለጋል
2merkato.com(Nov 20, 2025) የጨረታ ማሰታወቂያ ድርጅታችን ሳማኑ (SAMANU)ግሩፐ በስሩ ከታች የተዘረዘሩትን ኩባንያዎች እያስተዳደረ የሚገኝ ታላቅ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡ 1.
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በUNDP በጀት ለቅድመ 1ኛ ክፍል ህፃናት አገልግሎት የሚውሉ የህፃናት የፕላስቲክ መቀመጫ ወንበር እና የህፃናት የፕላስቲክ ጠረጴዛ እንዲሁም የተማሪዎች መማሪያ አገልግሎት የሚውል ጥቁር ሰሌዳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል
የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተሮች አገልግሎት
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሽታ ሰውነት
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኙው መካከል