Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የአሉሚኒየም ፍሬምና መስታወት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ቁጥር 1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች ጥገና፣ ቋሚ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የሻይ ክበብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ የገነት ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በማዘጋጃ ቤቱ ግቢ ውስጥ የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ተጀምሮ በመቋረጡ ያልተጠናቀቀውን እንዲጠናቀቅ እንዲሁም ለቄራ አገልግሎት የሚሆነውን ለማስገንባት ይፈልጋል

Sidama Region Road Development and Transport Bureau Hereby Invite Scaled Bids from Interested and Eligible Grade 3 and Below Consultants

Addis Zemen(Jan 13, 2026) Invitation to Rebid Sidama Region Road Development and Transport Bureau hereby invite scaled bids from interested

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞች ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎ ያስቀራቸውን በደሴ ዲስትሪክት ጋቢናዎችን በተናጥል፣ በጅምላ እና የተለያዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርት ሰልጣኝ አትሌቶች ቀለብ ምግብ ለመመገብ የሚፈልጉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመመገብ ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ክብነሽ በርሄ እና የፍ ባለዕዳ አነ አቶ ሳሙኤል በርሄ

362.49 ካ.ሜ. ስፋቱ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አባይነሽ ገለቱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ለማ ገለቱ መካከል ስላለው

ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ ለህፃናት መዋያ Day Care Center/ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ ቁሳቁሶች እና የክፍል ውጭ መጫዎቻ /outdoor Playing Equipment’s/ መሳሪያዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ ከ ችልደርን ኢን ከሮሰፋዬር /CiC/ በጋራ በመሆን በአዲስ አበባ

በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሹኒቲ ማዘጋጃ ቤት ድች ቦይ ሰራ ግንባታ፣ የቄራ አገልግሎት ግንባታ እና የመናኃሪያ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ/0011/18 በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሹኒቲ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት