Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T 611 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት (ECOLOGICAL INVESTIGATION AND ANALYSIS OF WILDLIFE HAZARD AT ETHIOPIAN AIRPORTS) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሃዲድ ብረት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 005/2018 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምን/ሸ/ወ/አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር
The Ethiopian Biodiversity Institute Invites Sealed Bids for the Professional Post-refurbishment Deep Cleaning of Gene Bank Laboratories and Cold Rooms as Part of the ‘Conservation and Sustainable Use of Biodiversity in Priority Protected Areas Project in Ethiopia’ Funded by KfW.
Ethiopian Herald (Jun 28, 2026) NOTICE INVITAION FOR BIDS Reference number: NCB-EBI-LOT-10-2026 1. The Ethiopian Wildlife Conservation Authority is implementing
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የውሃ/የቧንቧ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት ፡- Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ ለአንደኛ ጊዜ
Clinton Health Access Initiative (CHAI) is Seeking a Local Implementation Partner to Develop a Locally Led Hybrid Delivery Model for the Health Resource Tracking (HRT) Solution Using Modular and Standards-based Digital Public Infrastructure (DPI).
Addis Zemen (Jun 28, 2026) Invitation for bid # RFP/CHAI/ HF/01/26 Terms of Reference for the Implementation and Technical Support
የዳዬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በቅጥር ግቢው ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የግንባታ ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 የዳዬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በቅጥር ግቢው ውስጥ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 014/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 11 (አስራ
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (OCC) ለመንገድ ሥራ ግንባታ፣ ለሕንጻ ሥራ ግንባታ፣ ለመስኖ ሥራ ግንባታ፣ ለውሃ ሥራ እና ለውሃ ቁፋሮ ሥራ ግንባታ እና በክሬሸር ማምረቻ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ፕላንቶችን፤ ከባድ መኪኖችን እና አነስተኛ የመስክ መኪኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር NCB/OCC‐024/2026 የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (OCC) በ2019 ዓ.ም በኦሮሚያና በሌሎች ከልሎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of ICT Equipment
Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4a503fce-e87f-4047-9570-3c59032fcb90/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work
Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f801908e-1e43-448a-b04d-094629a04e9e/open Lot Information