Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ14/08/2018 ዓ.ም እና በ17/08/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ

በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቡራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቡራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የጎርፍ መንገድ (DITCH) እንዲሰራላቸው በጠየቁት መሠረት የጀማሪ አነሰተኛ ኢንተርፕራይዞች እና የግንባታ ሥራ የተሰማሩ የሥራ ፈቃድ ያላቸው ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ Supply Erection, Fix, Installation, Testing and Commissioning of Elevator ግዥ በመፈፀም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ማሽኖችን አከራዮች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የስፖርት ውድድር ውርርድ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 በጀት ዓመት የኮሚሽን ተሰብሳቢ ሂሳቦች ላይ ልዩ ምርመራ (Special Audit) የሚያካሂድ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድና ልምድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶችን በግልጽ የጨረታ ማስታውቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ሀዋሳ ዱቄትና ዳቦ ኢንተርፕራይዝ ጥራት ያለው ለዳቦ ምርት የሚሆን ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም ሀዋሳ ዱቄትና ዳቦ ኢንተርፕራይዝ በግዥ መለያ ቁጥር ሀ/ዱ/ዳ/ኢ/002097/2018 ጥራት ያለው ለዳቦ ምርት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix of ICT System ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/209/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix of Generator ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/208/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች

የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለዞኑ አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ

በደ/ኢ/ክ/በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ቤት /MHM/ግንባታ ሥራ እና በጤና ኤክስቴንሽን ግቢ ውስጥ ሽንት ቤት እና ደርቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል