Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወንጂ/ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በወንጂ ከረሜላ ፋብሪካ የተመረተ ደስታ ከረሜላ ለተጠቃሚዎች ተደራሽ ለማድረግ ብቃት ያላቸውን አከፋፋዮች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊዎች ጋር ውል በማሰር የተመረተውን ደስታ ከረሜላ በአከፋፋዮች በኩል መሸጥ ይፈልጋል

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዢዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆኑ መ/ቤቶች የእቃ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን

የኮንዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀና : አያሌው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሽመልስ ያዕቆብ መካከል ስላለው የፍርድ

የቦታው ስፋት 305 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ የሺ ሙሉጌታ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አጸደ ካሳ መካከል ስላለው

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የቢሮውን አገልግሎት ለማዘመን የሶፍትዌር ልማት (Software Development) ለማሠራት ይፈልጋል በመሆኑም የሶፍትዌር አልሚ ድርጅቶች አጫርቶ ሶፍትዌር ማስለማት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊክልላዊመንግስትየኦሮሚያኢንቨስትመንትእናኢንዱስትሪ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የቢሮውን አገልግሎት ለማዘመን የሶፍትዌር ልማት (Software Development) ለማሠራት

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ-8 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች የቢሮ መገልገያ ጥገና አገልግሎቶች፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት እና የሞንታርቦ፣ ድንኳን፣ ጀኔሬተር አና ሌሎች ኪራይ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ ስሙ መርካቶ አሜሪካን ግቢ የራሱ ይዞታ ላይ በአዲስ አበባ ከተማን ፕላን ስምምነት መሠረት ባደረገ 2B +G+8 እና ከዚያ በላይ የህንጻ ዲዛይን እና ክትትል ሥራ ለማሰራት “DESIGN AND SUPERVISION OF MARKET MALL AND RESIDENT PROJECTS” በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Civil Service University፡ Procurement of A3 Kaki Post

Government(Jan 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e8c8427e-a3e5-4114-828e-318b4f1ce76e/open Lot Information Procurement

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Electrical Supplies

Government(Jan 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4dd73706-a8cf-4585-b07c-99f046fb7fff/open Lot Information Procurement