Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 27, 2026) ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_36/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በድጋሚ የወጣ ጨረታ BID #FIDO/0022/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ

ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Emergency Water Trucking Services Including 10,000 Litters Plastic Tanker Supply and Installation for Kumbi Woreda East Hararghe Zone as Indicated in BOQ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ  

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግንባታዎችና አቅርቦቶች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ

ቡና ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ            ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/027/2018     ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጨረታ ቁጥር -25/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የድርድር የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዉ.ስ.ኮ.) ዋናው መ/ቤት የተለያዩ ስራዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 13/2018 የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዉ.ስ.ኮ.) ዋናው መ/ቤት

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተር ፋይናንስ ዩኒት ለከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክ ዕቃዎች እና መንገድ ዳር መብራት ፓዉዛ አንፖል እና ሌሎች የመብራት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታዉቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የኮንክሬት ቱቦ (RC-Pipe 48 Ø) መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የኮንክሬት ቱቦ (RC-pipe  48Ø ዲያሜትር) ምርት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች

በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኝ ለ ጽ/ቤት የተለያዩ ከባድ እና ቀላል መኪና የጥገና ዕቃዎች እና ሰርቪስ አልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል