Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ሪል እስቴት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በልዩ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለመኖርያ ቤት ልማት ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል
Yedebub Nigat (May 24, 2025) የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ሪል እስቴት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በልዩ
Alemayehu Ketema General Contractor Wants to Re Invite Competitive and Professional Bidders to Submit Sealed Bids for Design, Fabrication, Import, Supply and Installation, Test and Commissioning of Gates, Trashrack and Hoists Systems Including Their Embedment Parts/ Accessories and Housing in Chel-Chel Dam and Appurtenant Structure Construction Project
Reporter (May 25, 2025) NOTICE of INVITATION to Re-BID 1. Alemayehu Ketema General Contractor wants to reinvite competitive and professional bidders to submit sealed bids for design, fabrication, Import, supply
በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በዲላ ከተማ የኦዳያአ ጤና ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ እና በቡሌ ወረዳ አዳዶ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2025) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥ የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ አስ ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ለማስጠገን ይፈልጋል
Dire Gazetta (May 21, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙት መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ለማስጠገን ስለሚፈልግ ከዚህ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ