Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የእንሰሳት ተረፈ-ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል’ቁርዝ የግመል ቆዳ እና ሌሎች ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ በድጋሚ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 023/2018 ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ለማዕከሉና ለመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ለማዕከሉና ለመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት ለቢሮ፣ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ፓርኪንግ እና ፕላዛ ላይ የፅዳት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) is Seeking Eligible Contractors for the Construction of Playgrounds in Chinaksen and Babile Woredas, East Harerge Zone, Oromia Region.
Reporter (Oct 04, 2026) Re-Advertise Call for Interest Reference No: ASDEPO/CW/007/2026 Title: Construction of Play Ground located in Chinaksen and
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Oct 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ
Abay Insurance S.C. Invites Sealed Bids for the Supply, Installation, Configuration, Customization, Integration, Data Migration, Testing, Commissioning, Training, Warranty, and Support Services of an Electronic Invoicing System Software.
Reporter (Oct 04, 2026) INVITATION FOR OPEN COMPETITIVE BID Bid Reference No.: AISCO/IT/2026/02 Bid Announcement date: 02/10/2026 Abay Insurance S.C.
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የካውንተር ስራ ለአንድ አመት ቋሚ ውል በመያዝ ለማሰራት ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/004/2019 ፀደይ ባንክ አ.ማ የካውንተር ስራ ለአንድ አመት ቋሚ ውል በመያዝ ለማሰራት
ብርሃን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች
እናት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን
Meklit Microfinance Institution S.C. Invites Eligible and Professionally Qualified Auditing Firms to Provide External Audit Services.
Reporter (Oct 04, 2026) INVITATION TO BID FOR EXTERNAL AUDIT SERVICE Meklit Microfinance Institution S.C invites all interested eligible, professionally
Eshet Microfinance Institution S. Co. is Inviting Potential Public Audit Firms to Enter Into a Three-year Agreement to Perform Statutory Audit Services for the Fiscal Years Ending June 30, 2027, 2028, and 2029.
Reporter (Oct 04, 2026) INVITATION TO BID FOR EXTERNAL AUDIT SERVICE Background Eshet Microfinance Institution was established in the year
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ማለትም ዲስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ Cor 15 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 03, 2026) የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዐዐ1/2019 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር