Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በ1147/2011 በሐራጅ ባለመሸጣቸው ምክንያት ከተበዳሪዎች የተረከባቸውን ስምና አድራሻቸው ከታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን የብድር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኮምባይነር እና ቶዮታ ፒክ አፕ ባሉበት ሁኔታ በድርድር መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ተበዳሪ የሆነው ቃሌማ ሁለገብ እርሻ ልማት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከባንኩ የተበደረውን የብድር ገንዘብ በገባው የብድር ውል ስምምነት መሠረት ተመላሽ ለማድረግ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት አይሱዙ ኤፍ ኤስ አር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) NOTICE FOR INVITATION For 3rd Round BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in Oromia region and ensure

Oromia Development Association (ODA) Invites Bids for the Procurement of 2,478 Umbrellas with a JSI Project and ODA Logo Print.

Addis Zemen(Jan 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣  Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies for the Procurement of Computer and Printers

INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥርWSSF/LP/12/2024 ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ምድብ/ሎት የእቃው ዓይነት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የባቡር ሀዲድ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የባቡር

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የነጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት፣ የጽዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ጎማዎች እና የመ/ሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልል በጀማዞን የማና ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል በጀማዞን የማና ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የጽሕፈት፤ የጽዳት መሳሪያዎች፣

የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች ጎማዎች፣ ለኤሌክትሪክ እና ለውሃ ዝርጋታ የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የሆቴል አገልግሎት እና የቢሮ መጋረጃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ የመ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ፕላንት ማሽነሪ ለመሳሪያ እድሳት ጥገና እና ቋሚ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቂርቆስ ክ/ከተማ የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎች በግልጽ

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣

ማህደር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ል/ማህበር የሚሰጣቸውን አገልግሎት በዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ለመጠቀም ያስችል ዘንድ የዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ቴክኖሎጂ መስራት የሚችሉ ድርጅቶችና ባለሙያዎችን ለማወዳደር ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህደር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ል/ማህበር የሚሰጣቸውን አገልግሎት በዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ለመጠቀም ያስችል ዘንድ የዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ቴክኖሎጂ