Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ኢፕድ 018/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተቋሙ ስም ፡– ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ 2. አድራሻ ፡– ወላይታ ሶዶ ከተማ 3.

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EP/GBP/NCB/07/2018 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት 1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ በሎት-2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት 3 የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ሀዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርከሪዎች ይህ “ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Innovation and Technology: Procurement of Electronics Equipment

Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80baf553-78da-47d8-964f-9ec439bfbf02/open Lot Information

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር እና ማረሻ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት ደንበኛ የሆነው ሀርቨስት ሞደርን

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን ኤ/አገ/ቤት ፅ/ቤት የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ስካነር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዥጨረታማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ወ/ሪጅ/ግጨ/004/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን ኤ/አገ/ቤት ፅ/ቤት ከዚህ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስ/ር ኮሚሽን የስልጤ ዞን የወራቤ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆን ግብዓቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን ለመጋዘን ህንጻ የጥበቃ አገልግሎት ሲሆን ለጥበቃው አገልግሎት አስፈላጊ ግብዓቶችን በሙሉ ተጫራቹ ችሎ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ምገባ የሚውሉ የምግብ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ምገባ የሚውሉ የምግብ

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን የ2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ሒሳብ በዉጪ ኦዲተር ለማስደረግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል

መብራት ኃይል ጡረተኞች ማኅበር የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የገቢና ወጪ ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መብራት ኃይል ጡረተኞች ማኅበር የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የገቢና