Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6492313b-9afd-40ad-b5db-39ca58e191fb/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0517-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/NCS/0010/02/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተሸከርካሪ ላይ የሚገጠም ጂፒኤስ /Fleet Management/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 28/09/018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት መለያ ቁጥር 05/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ / ሲኒማ /

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ/ ሲኒማ /ወንበር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/39/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ ብድር ኃ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ታደሰ መካከል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት በወረዳ 09 ስር የሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/ በሻህ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት የሻወር ትራክ ለአንድ ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት

Ministry of Agriculture፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Sep 22, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01605fa5-fba9-4865-af28-9233d6c2071e/open Lot Information Procurement Reference

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ቦንድ 80 ግራም 61X86 እና ቦንድ 60

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና የእንጨት ማሽን ተዛማጅ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ክ ብማጨ/ዕቃ/10/01/2019 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና የእንጨት ማሽን ተዛማጅ እቃዎች

የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አጭር እና ረጃጅም ብረታ ብረቶች የቆርቆሮ ግንጣዮች በግልጽ በጨረታ አወዳደድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ASEZ 01/2019 የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አጭር እና ረጃጅም ብረታብረቶች

የማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት

ኦሞ ባንከ አ.ማ. ወራቤ ዲስትሪክት ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንከ አ.ማ ወራቤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 198/90 እና