Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ /ሕአዲ/ሐራጅ/01/2019 ሊንቂ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው 216/1992) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የሐራጁ ደንቦች፤

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሊፍት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2019 ዓ.ም እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

Arbaminch University፡ Procurement of Office Equipment

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/23f3e352-50ee-46bd-9f14-bb22ba15c2f1/open Lot Information

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል

One Acre Fund is inviting bids for high-quality Coffee Seed.

2merkato.com (Aug 19, 2026) Request for Quotation for Coffee Seed One Acre Fund is inviting bids for high-quality Coffee seed. We will use this seed to grow trees, then distribute those trees to farmers, who will use them to increase their wealth, stabilize their income, and improve their environment. We require Coffee seed. The total volume needed is

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ክልላዊ መንስት በአለታወንዶ ከተማ አስተዳደር የወጣት ሴቶችና ልጃረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያግዝ የሼድ ጥገና በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት፤ እንጨት ሥራ እና አሉሚኒየም ስራ ማሰራት ይፈልጋል

የመኖሪያ ቤቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሞገስ ገብሬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኢብሳ ድዶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

CARE Ethiopia is Seeking Eligible and Competitive Bidders to Conduct a Consultancy Service for a Baseline Assessment of the Renewed Women’s Voice and Leadership-Ethiopia (Rwvl-E) Project.

በደ/ም/ኢት/ሕ/ክልል መንግሥት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት እና ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም /ኢት/ ሕ/ክልል መንግሥት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤት በሎት1፣ ጽ/መሣሪያ

በሸገር ከተማ የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የመንገድ ሥራ ማሽነሪዎች ዶዘር፣ ኤስካቫተር፣ ግሬድር፣ ሎደር፣ ሮለር፣ ደምፕ ትራክ፣ ሸዋር ትራክ፣ ሎቤድ እና የተለያዩ የፒካፕ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል