Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-017/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ  ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/022/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION TO RE-BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/009/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible bidders for the purchase of Supply, Installation Testing and

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Purchase of Supply, Installation Testing and Commissioning Fixed Asset Tag Printer

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Minimum 340 HP, High Traction Rubber Tracked Tractor

INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. RE-FP/OT/15/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible

የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና እና የብረታ ብረት ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል

የመኪና እና የብረታ ብረት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ መለያ ቁጥር 002/2017) የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ወረዳው ሲጠቀምበት የነበረ የሠ.ቁኮድ

የባቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት በስሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች አላቂ የጽህፋት መሣርያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የተለየዩ ህትመት ስራዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅና የተለያዩ የባህል ልብሶች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ፋርንቸሮችና የተለየዩ የኤልክትሮንክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሰይክሎች፣ የሞቶር ሰይክል ጎማዎች ፣የተለያዩ የመኪና ጎማዎችና የማሺነሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት አገልግሎት የሚውል የድጅታል ማስታወቂያ ሰሌዳ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCDE 006/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት አገልግሎት የሚውል የድጅታል ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰሌዳ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በቡኖ በደሌ ዞን ጮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የትምህርት እና ሙያ ኮሌጅ የማስተማሪያ ዕቃዎች፣ የቢሮ ውስጥ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጮራ ወረዳ የውሀ መ/ቤት የግንባታ ዕቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና የተለያዩ ሞተሮች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) በልዩ ኦዲት (investigative Audit) እውቅና ባለው ተቋም የሒሳብ ምርመራ ሥራ አጫርቶ ለማሰራት ይፈልጋል

የልዩ ኢዲት አገልግሎት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) ከ 460 በላይ አባላት ያሉት እና ከ50 ዓመታት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የወረዳ 6 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያቁጥር: አዲስ/ክ/ከ/ወ6/038/2016 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የወረዳ 6 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ ቤት

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር የ2016ዓ.ም. የፋይናንስ ክንውን የሂሣብ ምርመራ ለማከናወን ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር ETHIOPIAN PULSES OILSEEDS AND SPICES PROCESSORS EXPORTERS ASSOCIATION የሂሣብ ምርመራ

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚተገብረዉ የሦስት ዓመት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚሆን በነዳጅ (ናፍታ) የሚሠራ Pick up Double Cabin 2023 Model የመስክ መኪና ከአስመጪዎች ወይም ከአገር ውስጥ አምራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል