Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ደረሰኞችን ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የስካቫተር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አግጨ/003/ ኦኩስፋ-2/2016 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 001/2016 የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ
አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የወፍጮ አገልግሎት፣ሸቀጣሸቀጥ፣ማገዶ እንጨት እና ቅመማቅመም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ውል ተይዞ የሚቀርቡ ሲሆን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የወፍጮ አገልግሎት፣ ሎት 2. ሸቀጣሸቀጥ፣ ሎት
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የተሽከርካሪ ጎማ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ሕዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለዳታ ሴንተር ሰርቨር እና ለ150 ኮምፒውተሮች አገልግሎት የሚውል አንቲቫይረስ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልፅ ጨረታ ለሦስት ዓመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የአንቲቫይረስ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ሕዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ ዕድል
በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣የትምህርት መርጃ መሳሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የህትመት ስራዎች እና የሻይ ቤት መስተንግዶ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስ/ሂደት 2017 ዓ.ም የሚያገለግል ከዚህ
የአብክመ ሥራና ሥልጠና ቢሮ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውሉ የመኪና የመለዋወጫ ዕቃ እና የመኪና ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ውል በመያዝ ማሠራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ሥራና ሥልጠና ቢሮ ለቢሮአችን ተሸከርካሪ መኪኖች ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የመኪና የመለዋወጫ ዕቃ ፣
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. የአጥር ግንባታ እንዲገነባላቸው ደረጃ 9 እና ከዛም በላይ GC/BC ኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾች (ማህበራት) በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከተፈቀደው የመደበኛ ካፒታል በጀት በዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል