Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት (አትክልት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot -1 የተማሪዎች የምግብ ግብአት (አትክልት) Procurement Reference No: MU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ እንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር01/2017ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ እንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አ/አ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/01/2016 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ
በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ(እስቴሽነሪ )፣ ደንብ ልብስ፣ ለቢሮዎች መጋረጃ የፅዳት ዕቃ፣ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት፣ የጥገና (የአይቲ እቃዎች እና ፈርኒቸር ዕቃ) አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች (የመኪና ጎማ እና ባትሪ)እና አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ(እስቴሽነሪ )፣ ደንብ ልብስ፣ ለቢሮዎች መጋረጃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት
Mekelle University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Painting Service
Invitation to Bid Procurement of Painting Service የቀለም መቀባት አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: MU-NCB-W-0007-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement
Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items (Plastic Cover Page 50 Sheets Exercise Books, Blue Pens, and Eraser Pencils)
Invitation for Bid (IFB)Tender No:-ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01333 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Procurement of
በኢፌዴሪ ኢት-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለክሬሸር ፕላነት የሚያገለግል ኮይን ዩኒት ግዥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዕቃ ግዥ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 006.2/2016 በኢፌዴሪ ኢት–ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በአቃ/ቃ/ክ/ከ የወረዳ10 ፋይናንስ ጽ/ቤት ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፋ/ጽ 001/2017 በአቃ/ቃ/ክ/ከ የወረዳ 07 አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሆሮ ቡሉቅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶች ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሆሮ ቡሉቅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ