Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ የስራ ውል ስምምነት በማድረግ የተሸከርካሪዎች ጋራጅ አገልግሎቱን ለመከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር DDCB0-01/2016 ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መግሎዎች መሠረት በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ በቋሚ
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንፖርት ዘርፍ የአደጋ መከላከያ ጫማ /safety Shoe/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአደጋ መከላከያ ጫማ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ ትራንስፖርት ዘርፍ 001/2016 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንፖርት ዘርፍ የአደጋ መከላከያ ጫማ /safety
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳትና የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኮምፒተር ቀለሞች፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የሺ ንጋቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ግርማ ንጋቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
Bulchiinsa Naannoo Oromiyaa Godina Harargee Lixaatti Waajjiri Maallaqaa A/Xuulloo Bara Baajataa 2017 Taajaajila Sektaroota Isaa Jala Jiraanif Kan Oluu Meeshaalee Barreefamaa, Elektironiksii, Farnicherii Fi Tajaajila Addaa Addaa Biroof Olaan Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsisee Hanga Waajjiiraati Fichisiisuudhaan Bitu Barbaada
Beeksisa Bulchiinsa Naannoo Oromiyaa Godina Harargee Lixaatti Waajjiri Maallaqaa A/Xuulloo bara baajataa 2017 taajaajila sektaroota isaa jala jiraanif kan oluu
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 3.450.18 ኩ/ል ምስር እና ሽምብራ በአዳማ፣ ወሊሶ እና ጊንጮ መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ጥራጥሬ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 3.450.18 ኩ/ል ምስር እና ሽምብራ በአዳማ፣
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0185-2016-PUR Object of
የምሥ/ሸዋ ዞን ቦስት ወረዳ ወለንጪቲ ሆስፒታል በ2017 የበጀት አመት የጽዳት ሰራተኛ፣ ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር እና የምግብ አቅርቦት ለማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምሥ/ሸዋ ዞን ቦስት ወረዳ ወለንጪቲ ሆስፒታል በ 2017 የበጀት አመት የጽዳት ሰራተኛ፣ ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ በግልጽ
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና እቃዎችን ማለትም፡–