Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ነጭ
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ሎት፡- የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች ሎት 2. የፅዳት
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የአርት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NREU/NCB/5/2018 በድጋሚ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች አሮጌ ጎማዎች ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፤ ቋሚ ዕቀዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማና ካለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የደንብ ልብሶችን፣ ግንባታ ዕቃዎችን፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፤ ቋሚ
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-12 የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት፤ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች የቴክኒክ የሥልጠና መሣሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ መጠይቅ ቅጽ ሕትመት አገልግሎት ግዥ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/2017 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ መጠይቅ ቅጽ ሕትመት አገልግሎት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት ጨረታ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት የጨረታ ማስታወቂያ መፈጸም ስለፈለግን በግልጽ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ
የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ 02 Procurement Reference No: AMSH-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም
የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የመምህራን ላውንጅ፣ የተማሪ ላውንጅ፣ የቤት ጥገና፣ የህሙማን ምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን አገልግሎት ግዢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ