Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 017/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍ ደብሊው አች ደብሊው አስመጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራቢያ ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ፣ የሞተር ሣይክል ግዥ ከነ ከነመዳሪው፤ የተለያዩ የሞተር ሣይክል ጎማ ግዥ፣ የእንስሳት መድሃኒት እና ቁሳቁስ ግዥ እና የተለያዩ የግብርናና ትምህርት ግብዕቶችና ማዳበሪያ ማጓጓዝ የሚችል የጭነት መኪና ኪራይ ከጫኝ አውራጅ ዋጋ ጋር የባለቤትነት ሊብሬ ያለው አወዳድሮ ለመከራየት እንዲሁም አሮጌ ያገለገለ ትራክተር ከነጋሪና አካፋ ለመሸጥ ይፈልጋል

የገቢዎች ሚኒስቴር የፎቶ ኮፒ መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የፎቶ ኮፒ መለዋወጫ ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0045-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክከተማ ወረዳ 4 የለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

 ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር  በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክከተማ ወረዳ 4 የለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ

Bank of Abyssinia Would Like to Invite Eligible Bidders to Procure Privileged Access Management (PAM) to Bolster its Cyber Security Posture, Especially in Environments Where Privileged Accounts Play a Pivotal Role in Maintaining the Integrity and Confidentiality of Sensitive Information

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of an Under Vehicle Inspection System (UVIS)

INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE: AS OF SEPTEMBER 09 2024 RFQ NO. 4269704 1. Ethio telecom, invites all

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. G+4 እና G+2 ለሆቴል አገልግሎት የተገነባ ህንጻ፣ መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ G+2 ቪላ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፤ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የትምህርት አላቂ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1-የትምህርት አላቂ እቃዎች፣

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ (ስቴሽነሪ) እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዢ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ ሎቶች

የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በከተማው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር) የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እና የቋሚ አላቂ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ እንዲሁም የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ የስልጠና እቃዎችን አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል