Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 017/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍ ደብሊው አች ደብሊው አስመጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራቢያ ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ Lap Top Computer, Desktop Computer Printer, LCD Projector, CCTV Camera እና Mic with Accessories አስመጪ ከሆኑ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ቁጥር NCB/OACFLID /AMF/10/2016 የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ የጥራት ደረጃቸውን

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Endotracheal Tube No 4/6.5/3

Invitation for Bid Endotracheal Tube No 4/6.5/3 Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0843-2016-PUR Object of Procurement: Endotracheal Tube No 4/6.5/3

የጠመንጃ ያዥ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የት/ት መረጃ መሳሪያዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል

 ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ 2017 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፡–

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Plumb Material

Invitation for Bid Purchasing of Plumb Material 01 Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0104-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of Plumb

የፃብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የፈርኒቸር ልብስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የውሃ እቃዎች እና የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት በመደበኛ ለፃብጂ

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Three Chair & X Ray Full Maintenance

Invitation for Bid Three Chair & Exray Full Maintenance የተጠቀሱት ስራዎች ከአንድ ቦታ በማንሳት ወደ ሌላላው ቦታ መውሰድ እቦታው ድረስ

የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር የቆዳ የሰነድ መያዣ ቦርሳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Procurement of የቆዳ የሰነድ መያዣ ቦርሳ Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-G-0694-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-G-0038-2016-PUR Object of Procurement: የደረቅ ጭነት

ሙሴ የመጀመሪያ ደረጃ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የተለያዩ የጥገና ስራዎች እና ህትመት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙት/ 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ በወረዳ 08 ውስጥ የሚገኘው