Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ግልጽና በሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 01/11/2010 ዓ/ም እና 04/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Federal Civil Service Commission (FCSC), with Financing from the World Bank, is Seeking Expressions of Interest for Two Individual Consultant Positions Under the Governance Modernization to Enhance Efficient Service Delivery Project: 1) Individual Consultant – Technology Governance and 2) Individual Consultant – Monitoring, Customizing and Developing Software.

NIB International Bank S.C. Invites Competent and Legally Registered Firms, Companies, and Suppliers to Apply for Inclusion in its Supplier List for the Supply of Goods, Works, and Services.

Reporter (Jul 05, 2026) NIB INTERNATIONAL BANK S.C.  Invitation for Supplier Registration and Shortlisting NIB International Bank S.C. invites interested,

Anbesa Bank S.C. (LIB) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of the Different Items.

Reporter (Jul 05, 2026) INVITATION TO LOCAL COMPETITIVE BIDDING BID REF. NO. LIB/NCB/G/002/2026-27 FY Anbesa Bank S.C. (LIB) invites sealed

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 05, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 750 ARM CHAIR ወንበሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ

በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በነፋስ መውጫ ቅርንጫፍ በመጋዘን የሚገኘውን ሰብል ክሬም ቦለቄ 4552 ኩ/ል እና ነጭ ቦለቄ 429 ኩ/ል በድምሩ 4981 ኩ/ል ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል

ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር ከሐምሌ 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውንና በቀጣይም በየበጀት ዓመቱ ሂሣቡን የሚመረምሩለት የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ እና የእንጨት ምርት ውጤቶች (Plastic Vinner, Oak Playwood) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 23/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ

Ethiopian Environmental Protection Authority: Procurement of Safety Shoes

Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1c0af675-f5b6-45a6-8d63-5b44eac9d722/open Lot Information