Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ፣ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ንብረትነቱ የአፈጻጸም ተከሳሽ
የቡሬ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Adama Science and Technology University: Procurement of Lenovo Laptop Computer Charger
Government(Oct 24, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f463a2f2-8fc9-440e-8729-a8c1798c5e3e/open Lot Information
Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) Invites Interested Eligible Bidders for the Supply of Wireless Access Point and Accessories Items
Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Tender Ref. No:
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች የዓይን መነፅር ሥራ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-LP/OT/10/SIG/2018 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የመኪና ጥገና ግዥ እና መጋረጃና የወለል ምንጣፍ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ
በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸር፣ ደንብ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የላብራቶሪ አገልግሎት ሳይቋረጥ አንዲሰጥ የጀኔሬተር ግዥ ከአቅራቢዎች በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ በወረዳው ጤና ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ማለትም ለደብረወርቅ፣ ቂጤና፣ ጊዜ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ድጋፍ በደቡብ ቤንች ወረዳ በደ/ወርቅ ከተማ በደብረወርቅ ጤና ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ባለ አራት ቀዳዳ ሽታ አልባ ሽንት ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች
የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎንደር ስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት፣ ዝርጋታ፤ ፍተሻ እና ትግበራ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ ፕሮጀክት፡– የጎንደር ስታድየም ዕድሳት– ክፍል 1 ቀጣሪ/ደንበኛ፡– የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን