Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 26, 2026) የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/02/2019 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት፣

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ፎርክሊፍት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V 6 ሽፍን መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) Invitation to Re-Bid National Competitive Bid (NCR) The Federal Democratic Republic of Ethiopia Industrial Parks Development Corporation (IPDC) Client: FDRE, Industrial Parks Development Corporation (IPDC)

The Industrial Parks Development Corporation (IPDC) Invites National Competitive Bids for the Supply of Various Stationery, Cleaning Materials, Vehicle Tires, and Batteries.

Addis Zemen (Aug 26, 2026) የሁለተኛ ዙር የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ ለሰጠው የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ ለሰጠው የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች