Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/054/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019 ዓ.ም የገና እና የፋሲካ ዋዜማ ኤግዚቢሽን፣ባዛርና ፌስቲቫል” ለማዘጋጀት የሚያስችል በሰነዱ ላይ

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019 ዓ.ም የገና እና የፋሲካ ዋዜማ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ፌስቲቫል” ለማዘጋጀት የሚያስችል በሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን ህጋዊና አግባብነት ያለው ፍቃድ ያላቸውን አዘጋጆች (Event Organizers) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እንዲያዘጋጁ ይጋብዛል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቆች፣ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጀ የሴትና የወንድ ሸሚዞች፣

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቅ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ የወንድና የሴት ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የዝናብ ልብስ፣ ዥንጥላ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

African Leadership Excellence Academy፡ Procurement of Spare Parts

Government (Sep 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9f0dbb47-d7a6-49ac-ac8d-0938981b5fbe/open Lot Information

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን 57 ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን፤ አንድ ባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ሁለት ሞተር ሳይክል ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨርታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሣሪስ ሚችልኮትስ በሚገኘው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ዘርፍ ግቢ ውስጥ

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) is Inviting Bids for the Purchase of 10L Oxygen Cylinders with Regulators.

The Reporter (Sep 05, 2026) Advertisement Open for LOCAL Procurement Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ

Godina Harargee Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Odaa Bultuum Bara Bajataa 2019tti Waajjiroota Mootummaa Aanichaa Keessatti Argamaniif Meeshaalee Barreeffamaa Adda Addaa, Meeshaalee Qulqullinaaf Oolan, Meeshaalee Dhumoo Adda Addaa Fi Meeshaalee Dhaabboo (elektironiksii Fi Farnicharaa) Caalbaasii Ifaatiin Waldorgomsiisee Bituu Waan Barbaaduuf Dorgomtotni Ulaagaa Armaan Gadii Guuttan Dorgomuu Nidandeessu

Kombolcha Textile Share Company Invites All Eligible and Interested Bidders to Participate in the Tender for Purchase of Modify Starch.

The Reporter (Sep 05, 2026) 2nd BID InvitationRef. No. WVD-32/2017-oc Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested bidders

Heineken Breweries S.C. is Seeking Expressions of Interest to Identify and Shortlist Potential Travel Agency Service Providers.

The Reporter (Sep 05, 2026) EXPRESION OF INTERSET FOR TRAVEL AGENCY Heineken Breweries S.C is looking for potential service providers

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለህክምና አገልግሎት የሚውል Rack Tower Server ግዥ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት

Addis Ababa Road Authority Procurement of የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ

Government (Sep 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6e57ba51-ebaf-4291-b509-8edfa507bd1c/open  Invitation to