Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 08/2018 ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት ceramic and porcelain በጨረታ ቁጥር 31/2018 ህጋዊና

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት Ceramic and Porcelain ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/448e3d3c-23e9-402d-877b-469f4cba3948/open Reference Number: ECC-NCB-G-0213-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/SBO/NCB/G/10/2018/2025/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Electronics Material

Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a30d0e3a-1eab-44ad-a54a-37572ef1a3fd/open Lot Information

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዳይፐር 270 ባለ 4ቁጥር 30ባለ 3ቁጥር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7c0c2540-e651-4e10-b4c8-2d485b4da8f7/open Lot Information

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር በSDG ፕሮግራም ድጋፍ በክልላችን የንፅህና ግብይት ተግባራት ለማጠናከር እንዲሁም ዘላቂነቱን ለማረጋገጥ በጀት የተላከልን መሆኑን የሚታወቅ ሲሆን የንፅህና ግብይት ተግባራትን ለማጠናከር የተለያዩ የንጽህና ምርቶች አቅርቦት ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Revenue: Procurement of Laptop and Desktop Computer

Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0c4763fc-f14e-445c-b5ac-dff380bde728/open

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ድችና ከልቨርት ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2018 በጀት

Mootummaa Naannoo Oromiyaa, Go/Sh/Kaabaa. Bulchiinsi Magaalaa Caancoo Ljaarsaa Gamoo G+4 Bulchiinsi Magaalaa Caancoo Ijaarsi Isaa Jalqabee Addaa Cite Ittifufsiisuuf Dorgomaa Ulaagaa Guutuu Qabu Bajata Gahaa Ramadee Kontiraaktaraan Fedhii Fi Dandeettii Qaban Fi Eeyyama Isaanii Kan Bara Bajata 2018 Haaromsate Dorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada

ስፋቱ 44.6 ካ.ሜ የሆነ የጋራ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሀብቶም ልብሎ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ጽጌ ብዛ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Agarfa Woreda Finance Office Invites Bids for the Construction of Boru and Kontule Community Ponds, Funded by the World Bank’s Food System Resilience Program.

Ethiopian Herald (Mar 06, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) Bid Invitation Indemnification Number: – ET-OROMIA-AGARFA-FSRP-516639-CW-RFB/25 Agarfa Woreda Finance office intends

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት በተያዘው በጀት ዓመት ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል