Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Commercial Bank of Ethiopia Invites Interested and Qualified Bidders/ Suppliers for the Purchase of Different Items

Reporter (Apr 12, 2026) Invitation for National Competitive Bid 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/ suppliers

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (አፓርትመንት) በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ ሐራጅ/028/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የተለያዩ 2ኛ ደረጃ ምርቶች፤ የብረት ጥሬ ዕቃ ማሸጊያዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የ2ኛ ደረጃ ምርቶችና ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ የጨረታ ቁጥር 07/2016

Imagine 1day International Organization Invites Sealed Bids for the Supply of 68,295 Spotlight and Supplementary Reading Books.

Reporter (Apr 12, 2026) INVITATION FOR BID BID# 11D/OBP-15/2026) Imagine 1day International Organization (I10) is an international NGO operating in

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የሆቴል ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቅያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90: እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኋላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የማሽነሪና የተሽከርካሪ ጎማዎችና ዌል ድሪም ሽያጭ እና የተለያዩ ያገለገሉ የማሽነሪና የተሽከርካሪ ባትሪዎች ሽያጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል