Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ
ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wollo University፡ Procurement of Cleaning Service
Government (Aug 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5d6cd380-7be5-473d-b339-c52c2836ee92/open Lot Information
Bahir Dar University፡ Procurement of Furniture
Government (Aug 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b270172d-abd5-45c7-8d63-6eeb574d6ed2/open Lot Information
የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙላት ኑሩ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጉደር ወይን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በጭሮ ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በጭሮ ወረዳ
የቢሾፍቱ ፖሊ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቢሾፍቱ ፖሊ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልጽ ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የቢሮ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የቢሮውን አገልግሎት ለማዘመን የሶፍትዌር ልማት (Software Development) ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የቢሮውን
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህከምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ
ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን የኤሌክትሪክ እቃዎችን ባለ 36 እና 18