Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንክ አ.ማ. ኢንደስትሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦንላይን የግልፅ ጨረታ ቁጥር AE004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኦንላይን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች፤ ቴሌቪዥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኦንላይን የግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦንላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 22/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ተሸከርካሪ መለዋወጫዎች ተሸከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንከ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሣሪስ ሚችልኮትስ በሚገኘው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ዘርፍ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን 57 ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን፣ አንድ ባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ሁለት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የተለያየ እቃ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ ትልቅ እና ትንሽ የቀለም

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ/ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

World Vision International Ethiopia Has Cancelled the Bid for the End-to-End Delivery of a 5 Ton/Day Maize Processing Plant (Maize Grain Processing Mill/Maize Agro-Processing Plant), Including Installation Services, and the Establishment of a Solar-Powered Irrigation System.

Addis Bank S.C. Invites Eligible Certified Public Auditors Registered with the Accounting and Auditing Board of Ethiopia to Undertake the Audit of its Books of Accounts for the Financial Years 2026/2027, 2027/2028, and 2028/2029.

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2019 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ

ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞች ምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር UBE-CAF-MOJO-075 ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞችምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ

ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቶታል ኢነርጂስ ቤቴል ነዳጅ ማደያ ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ/ለሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ የሆኑ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

ህብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ቁጥር 002/2019 ህብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 10 (አስር) የተለያዩ ዓይነት