Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 1.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/04734072-7562-4a58-8507-d78af3f1861c/open Reference Number: DU-NCB-G-0051-2018-BID-Open Lot Reference: DU/NCB/G/BID/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Dilla University: በድጋሚ የወጣ የባልትና ውጤት ሽሮ ግዥ**
Addis Zemen(Feb 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ03/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ