Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/031/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንብረቶች ዝርዝር መግለጫ ተቁ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የሚዉሉ ቤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሊሰጥ
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ. የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን ነጭ ጤፍ 2,774 + ኩንታል
የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን እህል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁለት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/17/2018
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office Invites Qualified Manufacturers, Authorized Distributors, Suppliers, and Solution Providers to Submit an Expression of Interest (EOI) for the Potential Supply, Delivery, Installation, and After-sales Support of Mobile Safe Houses / Mobile Protective Bunkers at Various WFP Warehouses in Ethiopia to Support Personnel Safety, Operational Continuity, and Emergency Preparedness Requirements.
Fortune (Sep 27, 2026) UNITED NATIONS WORLD FOOD PROGRAMME (WFP) Ethiopia Country OfficeREQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) – No.
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) Representation Office in Ethiopia Invites Qualified Contractors and Suppliers to Bid for Two Requests for Quotation: RFQ 3660 for the Printing Supply and Delivery of IT Equipment and RFQ 3661 for the Supply and Delivery of Office Furniture.
Capital (Sep 27, 2026) Tender NoticeDate: 25 Sep 2026 The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR),
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Invites Qualified and Registered Contractors and Suppliers to Bid for the Printing, Supply, and Delivery of Registration Books and Posters for Hospitals and Health Centers (RFQ 3588).
Capital (Sep 27, 2026) Tender NoticeDate: 25 Sep 2026 The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR),
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/03/2019 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ሥራ አገልግሎት
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን፣
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዋች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አስመጪ እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዋች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/04/2019 ድርጅታችን ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ