Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3a8d3524-9c53-41f4-ae44-703ccd8e20e8/open Reference Number: ECC-NCB-G-0295-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: KBO/NCB/G/042/2018/Bid Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የድስፕሌይ እስክሪን ግዥ ኮምቦልቻ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/611a7e2f-e2ab-4682-96a9-2dfd8418f01f/open Reference Number: MoH-NCB-NC-0053-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOH-NCB-NC-2018-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Health: Procurement of TB Patient Referral Logbook and Other Printing

Reporter(Feb 18, 2026) የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ–በድጋሜ የወጣ ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ከዋንዛ እንጨት የተሰራ የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ

ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ከዋንዛ እንጨት የተሰራ የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ (ብዛት እስከ 360) የሚደርስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Armauer Hansen Research Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Reagents, Chemicals & Kits

Government(Oct 23, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b56ceb35-2de4-4d62-861b-6a2ffb4c6e57/open Invitation to

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ/ም በወረዳው ውስጥ የሚገኙ አገልግሎት ሰጥተው የተመለሱ እና በስራ ላይ እያሉ የተበላሹ አሮጌ ብረታ ብረቶችን፣ ማሽነሪዋችን፣ የአልሙኒየም ውጤቶችን እና መሰል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ከነትራንስፖርቱ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-06/2018 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል

የቦታው ስፋት 334 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 23, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ጌታነህ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ክሩቤል ጌታነህ መካከል ስላለው

የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ከእብናት እስከ እባጭኮ ቀበሌ 20 ኪሎ ሜትር እና ከእብናት ዋሪባ ቀበሌ 20.4 ኪ/ሜ የመንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት እና ከመጭና እስከ ጉናኑና 10 ኪሎ ሜትር መንገድ በአዲስ የቆረጣ እና ድልዳሎ ስራ ለማሰራት የተለያዩ የማሽን ኪራይ ለማጫረት ይፈልጋል

የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 23, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ከ/ፋ/813/2018 ዓ.ም በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በከተማ

የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ የሐራጅ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Oct 23, 2025)   የሐራጅ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ከድሮ ኤቡ (ወራሽ ሀምዲ

በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በጋምቤላ ከተማ የአፈ- ጉባኤና የም አፈ- ጉባኤ መኖሪያ ቤቶች ዕድሳትና ጊዜያዊ ማቆያዎችን ለማሠራት በግንባታ የሥራ ተቋራጭነት የብቃት ማረጋገጫ በደረጃ 4 – BC/GC እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል

በምዕራብ ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር ለፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችን እና የኮንስትራክሽን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል