Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በውላቸው መሠረት መክፈል ስላልቻሉ ባንኩ ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9101d99b-a84d-44e7-920d-d5f976022439/open Lot Information Procurement Reference Number: CMI-NCB-G-0091-2018-PUR Object of Procurement: Lot 90 Procurement
Construction Management Institute፡ Procurement of Tire and Decoration Material
Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1d14c2ed-b1d7-4ed4-a5f1-983079799f66/open Lot Information Procurement Reference Number: CMI-NCB-G-0090-2018-PUR Object of Procurement: Lot 89 Procurement
Construction Management Institute፡ Procurement of Uniform and Cloth
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T 611 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት (ECOLOGICAL INVESTIGATION AND ANALYSIS OF WILDLIFE HAZARD AT ETHIOPIAN AIRPORTS) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopia Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Invites All Interested Bidders to Submit Their Bids for the Chemicals and Laboratory Supplies
Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BIDS (IFB) FEDERAL
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮ፣ ብትን ቁርጥራጭ ጨርቃ ጨርቆች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮ፣ ብትን
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴሌቪዥን ስቱዲዮ ቴክኖሎጂ መሣሪያዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ዩናይትድ ኤሽኮል አካዳሚ አ.ማ. በስሩ ለሚገኘው ዩናይትድ ኤሽኮል አካዳሚ እና የማህበሩን ሂሳብ ለሚሰሩ የኦዲተር ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የውጭ ኦዲተር ቅጥር ማስታወቂያ ዩናይትድ ኤሽኮል አካዳሚ አ.ማ. በስሩ
ኬላና አካባቢው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማህበር በግቢው ውስጥ የሚገኙትን 9 ባለ አራት ወለል ህንጻዎች እና 2 ባለ አንድ ወለል የጋራ መጠቀሚያ ህንጻ (communal Building) ባጠቃላይ 11 ህንጻዎች የተጎዱ ውጫዊ ግድግዳ የጥገና ስራ፣ ውጫዊ የግድግዳ ቀለም ቅብ ስራ፣ እንዲሁም የግድግዳ ጌጥ መብራት ዝርጋታ ስራ ብቃት እና ልምድ ባላቸው ተቋራጮች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 27, 2025) የጨረታው መለያ ቁጥር፡ 001 ኬላና አካባቢው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማህበር በግቢው ውስጥ የሚገኙትን 9 ባለ አራት ወለል
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቀ.2 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍራህይወት ቀ.2
Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Procurement of Supply, Installation & Commissioning of Sound Proof Generators for Various DBE Districts/Branch Offices
The Reporter(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA INVITATION
የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሰሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የቁም ባህር ዛፍ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ‐02/2018 ለሁለተኛ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፕላይ የሕክምና መሣሪያ ጥገና ለ6 ወር፣ የጥበቃ አገልግሎት ለ1 ዓመት የሚያገለግል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ