Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ.
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የደን ዘር፣ የአትክልት ዘር፣ የደጋ ፍራፍሬ እንዲሁም ፖሊቲሊን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች
የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ዘመናዊ የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት
የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጅኤስ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና ኤችዲፒ መገጣጠሚያ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሎት1.
በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ለድልድይ እና ኮሪደር ግንባታ የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን ማለትም ስሚንቶ፣ የተለያዩ የግንባታ ብረታ ብረቶች እና የግንባታ አሽዋና ጠጠር በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዱርቤቴ ከተማ
G+3 ህንፃ ፎቅ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ የዳ/ኃ/የተ/የገ/ቁ/ብ/የህ/ሥ/ማህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን አንዳለው 2ኛ እቴነሽ ፍቃዱ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ገንዘብ
G+4 ህንፃ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ የዳ/ኃ/የተ/ የገ/ቁ/ብ/ የህ/ሥ/ ማህ እና አፈ/ ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን አንዳለው 2ኛ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የልብስ ስፌት ማሽን እና ለልብስ ስፌት የሚሆኑ እቃዎችን ባሕር ዳር፣ ባሕር ዳር ዙሪያ፣ ሊቦከምከም፣ ደሴ፣ መቄት፣ ጎንደር እና ደባርቅ ድረስ ለማድረስ ያለውን ትራንስፖርት ወጭ ጨምሮ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት በጤና እና
ጢስ እሳት ዉሀ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሚክስሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ ጢእ/አካ/01/2026 ኩባንያችን ጢስ እሳት ዉሀ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሚክስሮችን
በቋራ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቋራ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ