Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 19/07/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 19/07/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) INVITATION TO RE-BIDFor the supply and Delivery of Laptops HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered foreign organization in Ethiopia with the Authority for Civil Societies Organization
HELVETAS Swiss Intercooperation Invites Qualified Bidders for the Supply and Delivery of Laptops for the Transformative Rural Access for Improved Livelihoods (TRAIL) Project.
Addis Zemen (Mar 22, 2026) ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሽጥ የወጣ የሐረጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በከተማ ውስጥ የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት በግዥ፣ በዕርዳታና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በከተማ ውስጥ የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት በግዥ፣ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸውን ሞተር ሳይክሎች፣ ታይግሮ ባጃጅ፣ አሮጌ ግረደር፣ ቶራሌ ብረታብረቶች፣ ፕላስቲክ ሮቶ እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) Call for National Competitive Bid (NCB) Bid Reference Number: DBOT13825/26 Re-bid 1. Dashen Bank S.C. invites all interested. eligible, experienced, and qualified bidders to submit a
Dashen Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዚገም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች፣ ብትን ጨርቅ፣ የስፖርት ትጥቅ እቃዎች እና የተዘጋጁ ጫማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የዚገም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም
Addis Ababa City Administration Bureau of Finance Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Item
Government(Nov 27, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/64760fa6-39f0-4478-a484-009cd4f45d66/open Invitation to
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የማዕከላዊ አ/ርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ለወረዳዉ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የማዕከላዊ አ/ርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት
Ministry of Defense: Procurement of Plastic Products
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/29be9233-b354-4ec9-a29c-11e86b6827e7/open Reference
Ministry of Finance: Procurement of Employee Uniforms
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d151d52b-8cc5-46c1-b232-b9c154da3a69/open Reference
የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ጄኔሬተር፣ ቶታል አስቴሽን Total Station እና ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የዳንግላ ከተማ አስተዳደር
የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የመኪና የጭነት ኪራይ ባሕር ዳር ደርሶ መልስ ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ ጭኖ ለማምጣት እና መድሐኒት ከጎንደር ወደ መተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 በጀት
Institute of Foreign Affairs: Procurement of Camera
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2dfebcb9-2235-41b9-abcd-231d3994d4bc/open Reference
የመካነ ኢየሱስ ገንዝብ አካባቢ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና ጎማ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን መሪ የተለያዩ ግዥዎችን፦