Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሐራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዘ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር : AMFI/12/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግንባታ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና CHROMOSAL B(BROCHEN) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ  ማስታወቂያ ቁጥር ግ-32/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

Becho-Woliso Farmers’ Co-operative Union Invites Sealed Bid from Supplier to Supply P.P RAFFIA GRADE/Poly Propylene

Addis Zemen (May 22, 2026) Invitation for Bid for 2nd Time Becho-Woliso Farmers’ Co-operative Union invites sealed bid from supplier

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተርሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል