Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ

ተስፋ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/032/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/23 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ

ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የመንጃ ፈቃድ ማተሚያ ማሽን፤ ፋርጎ ፖሊጋርድ ኦቨር ላሚኔት፤ ሪቫን፤ ሆሎግራፊክስ ስትሪፕ ካርድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ Safety Material (የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ) መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) Safety Material (የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ) ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አሸጨ/0017ኦኩስፋ-2/2019 ዓ.ም. በኢትዮጵያ

በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤ/ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ውስጥ አገልግሎት

Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Light Vehicle Spare Parts

Government (Sep 25, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d32efe91-7dfa-4869-ac54-8f3ba24de856/open Lot Information

Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Light Vehicle Spare Parts

Government (Sep 25, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/35d1b848-ac49-4616-86e8-3212d575c821/open Lot Information

Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Light Vehicle Spare Parts

Government (Sep 25, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/43b8afba-3365-4e46-b780-241ac7d7295c/open Lot Information

Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Maintenance

Government (Sep 25, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30136160-fe0a-40fe-87af-17cb7d2fb81f/open Lot Information

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ ትምህርት ጽ/ቤት የአድዋ ቅ/አንደኛ፣ አንደኛና መካ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው የግ/አካባ/ጥ/ህ/ስ/ል/ጽ/ ቤት ንብረት የሆነዉ አይሱዚ