Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት በሆነው ጉርድ ሾላ በሚገኘው ህንፃ በግራውንድ ወለል ላይ የሚገኘውን ስፋቱ 117.00 ካ.ሜ የሆነ ክፍል በጨረታ መነሻ ዋጋ በካሬ ሜትር ብር 1,000.00 /አንድ ሺ ብር/ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (May 28, 2025) ለቢሮ /ለባንክ/ ለልዩ ልዩ ንግድ ሥራዎችኪራይ በድጋሚ የወጣ ጨረታ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት በሆነው ጉርድ ሾላ በሚገኘው ህንፃ በግራውንድ ወለል ላይ የሚገኘውን ስፋቱ 117.00 ካ.ሜ የሆነ
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ስፔርፓርት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ የጽዳት ዕቃ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔር ፓርት፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 44/2017 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ስፔርፓርት፣ ኤሌክትሮኒክስ አልባሳት፣ የጽዳት ዕቃ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔር ፓርት፣
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 28, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ይርጋለም ገብሬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ የሺ ገብሬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/284893
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/ 2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ