Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና ምግብ ነክ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 7-18/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ polypropylene( የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ ፣አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ Polypropylene(የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ፣ አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣ ሸቀጣሸጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ስፋቱ 58.7 ካ/ሜ የሆነ 40/60 ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/መ/ቁ/03-36636 የፍ/ስፈ/መ/ቁ/45339 የፍ/ባለመብት ዶ/ር ዘላለም ተመስገን እና የፍ/ባለዕዳ አምሳለ ደምሴ መካከል ስላለው

የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የፋይናንሻል የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት አዲተር (በውጪ ኦዲተር) ለማስመርመር ይፈልጋል

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች መገልገያ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ስፌት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት፣ የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የቶዮታ መኪና 5L ዕቃ መለዋወጫ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የቶዮታ መኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አግልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026)  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገ/ሎት የሚውሉ

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽ/እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እንዲሁም የመኪና እና የሞተር ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጠቅላላ ስፋቱ 154.98 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ ተስፋነሽ ደጀኔ እና የፍ/ባለዕዳ አስናቀች ደጀኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም