Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Lessan(Jan 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ፅ/ቤት ስር ላሉት ፅ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት አመት በሁለተኛ ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 1 ፋ/ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ( እንደተሻሻለ ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ በመያዣነት የያዛቸውን ኮንዶሚኒየም ስቱዲዮ (መኖሪያ ቤት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Jan 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/10458524-642b-4046-bd06-3c60f3b76aeb/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0794-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ ለከፍተኛ ትምህርት

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: በድጋሜ የወጣ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተማሪዎች የስፖርት ውድድር የሚያገለግል የስፖርት ትጥቅ (ፔዳ ግቢ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2185738f-9b08-4f62-8070-ca025af14b73/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0793-2018-PUR Object of Procurement: ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ/ሜ የሆን ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል

ነፀብራቅ ጠቅላላ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማኅበር የማህበሩ መተዳደሪያ ሕግ መሠረት ለሚፈቀደው የሥራ ዘመን በኮንትራት የዓመቱን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ነፀብራቅ ጠቅላላ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማኅበር የማህበሩ መተዳደሪያ ሕግ መሠረት ለሚፈቀደው የሥራ

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ የእቃ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች የእቃና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች እና ቋሚ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጭነት እና ተሳቢ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ

Gift Real Estate PLC, in Partnership with the Addis Abeba Housing Development Corporation, Seeks Pre-qualification of Firms for Structural Concrete Works (Grade 1 Contractors) for High-rise Buildings (3B+G+21) and Specialized Finishing Works

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ዉሃ መስመር ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን ኤች ዲፒ መገጣጠሚያዎች፣ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል አገልገሎት የሚሰጡ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ከደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም የተለያዩ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ (ፕላስቲክ ነክ የሆኑና ያልሆኑ ራዲያተር ኤሲ ኩለር ባትሪ፣ ቼርኬ፣ ጎማ፣ የተለያዩ ጋቢናዎች ወዘተ…) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የፕላስትክ ፋብሪካ የቀጣይነት (REVITALIZATION OF PP BAG FACTORY) ጥናት እና የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰረት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የፕላስትክ ፋብሪካ የቀጣይነት (REVITALIZATION OF PP BAG