Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፈደፀቅጊ/ግንባታ /001/2018 (በድጋሚ የወጣ) የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ልዩ ልዩ

የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ልዩ ልዩ ሥራዎች በግራናይት በላይም ስቶን እና በባዛልት ዘመኑን በዋጀ የማሽን አቀራረጽ በማስቀረፅ ለማሰራት ይፈልጋል

Government (Apr 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8a881c23-cd5e-47d2-9bec-7d387efeb9d9/open  Invitation to Bid  PROCUREMENT OF NETWORK SECURITY SOLUTION Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0396-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bidProcurement

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Network Security Solution

Government (Apr 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f912c70e-eb67-4d0b-a53a-da8f771cfc6d/open Invitation to Bid “የአይሲቲ፣ የፎቶ ኮፒና ፕሪንተር መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ” Procurement Reference

ወሎ ዩኒቨርስቲ: የአይሲቲ፣ የፎቶ ኮፒና ፕሪንተር መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የተለያዩ አዲስ የመኪና መለዋወጫዎች፤ አሮጌ ከጋራዥ ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ አሮጌ የተለያዩ የቢሮ እና የተሽከርካሪ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እና የሠራተኞች የመዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ አውቶብሶች፣

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የዱቄት ሳሙና እና የፈሳሽ ሳሙና በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ አምራች ድርጅቶችን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:-SSNT–T623 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የዱቄት ሳሙና እና የፈሳሽ ሳሙና በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስመረት ፍትዊ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አልጋነሽ ፍትዊ መካከል ስላለው የፍርድ

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሰት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነሰተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳደሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እጅ በእጅ በካሽ ወይም በከፊል ብድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ ወረቀት (Paper) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ሰነድ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ፡- Bank 45 GSM 82 or 84

Dilla University፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/da0423b8-09b5-4beb-a4e8-c166f7631217/open Lot Information