Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት

የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሁሉም

ከነማ ፋርማሲ በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ የኮስሞቲክስ እና የወተት ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16 24. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ወርክ ስቴሸን /Work-station/ ኮሚፕዉተር በዘርፉ ከተሰማሩ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ወርክ ስቴሸን /Work-station/ ኮሚፕዉተር በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Fortune (Mar 22, 2026) DASHEN BANKS.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement of different items and Water Well Drilling works.

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Water Well Drilling Works

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የቱሉ ቡባ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ደ/ሊባኖስ ወረዳ ሽራሮ ከተማ የሚገኘው የጉድና ወልኒ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል በግልፅ ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተልማት መምሪያ በኮሪደር ልማት የተገነቡ የተለያዩ የመዝናኛ ቦታዎችን ለማከራየት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር የኮንትራት የኪራይ አገልግሎት ውል መውሰድ ይፈልጋል

የጋምቤላ ክልል በጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን የቋሚ ዕቃዎች እና የአላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ  ማስታወቂያ የጋምቤላ ክልል

በኢትዮጲያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር- ESLSE/P&T/REQ/2025/02231 በኢትዮጲያ

The Ethiopian Wildlife Conservation Authority Wants to Hire a Consultant (Construction Consultant Category 1) to Oversee and Manage the Building of Various Facilities Within the Simien Mountain National Park (SMNP).

Ethiopian Herald(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  NOTICE OF INVITATION FOR BIDSReference number: EWCA-SMNP-NCB-CSCA-L04-2025 1. The Ethiopian Wildlife Conservation Authority is implementing

ዓለም ብርሃን ራስ አገዝ የህብረተሰብ ልማት ማህበር እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ2025 የበጀት ዓመት ያንቀሳቀሰውን የጥሬ ገንዘብ እንቅስቃሴ በተሻሻለው የሂሳብ አሰራር ዘዴ /IPSAS/ በመቀየር የኦዲት ስራውን በሚሰሩና ህጋዊ የሙያ ፈቃድ ባላቸው የሂሳብ አዋቂዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሶስት ዓመት ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል

በጋም/ህ/ብ/ክ መንግስት የእንስሳትና ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የእንስሳት ህክምና አገልግሎት መስጫ መድኃኒትና መሣሪያዎች ከአስመጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በጋም/ህ/ብ/ክ መንግስት የእንስሳትና

የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 29, 2025)    የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ፡– ሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ፡– 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና