Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ ደንበኞች ከባንኩ የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸውን ንብረቶች ባንኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁ.04/2018 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue፡ Procurement Of Car Spare Part
Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba6b537b-af1a-4f73-8c0e-4d919faf5161/open Lot Information
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለአልብኮ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ለማህበረሰብ ጤና መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚሆን የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች በበጀት አመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተ/ቁ የእቃው
የኢትዮጵያ ሥነ ሕይወት ባለሞያዎች ማህበር የ2025 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሥነ ሕይወት ባለሞያዎች ማህበር የ2025 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ማሰራት ይፈልጋል።
Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College: Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c48bc882-0631-4f7e-b318-13f4dd18982a/open Invitation to
Ethiopian Shipping and Logistics Invites Eligible Bidders for the Purchase of 2019 E.C. Agenda, Paper Bags, and Various Promotional Materials.
Addis Zemen (Apr 11, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02449 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE
Wollega University፡ Procurement of IT Support Services
Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/18ae3cd8-9828-4457-9f69-b81aa423419d/open Invitation to
በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ጉራራ ጤና ጣቢያ አላቂ የሕክምና ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) 3ኛ ዙር አጠቃላይ ገዥ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ጉራራ ጣቢያ ሎት 1፡– አላቂ የሕክምና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቦሌ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር