Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ ደንበኞች ከባንኩ የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸውን ንብረቶች ባንኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁ.04/2018 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ልማት ማህበር እሁድ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ/ም ባወጣው የቤት እድሳት የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) ማስተካከያ እሁድ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አ/ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 የኦሮሚያ ልማት ማህበር
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች፤ ኤ4 ቁርጥራጭ ወረቀቶች እና መጽሔቶችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 /2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች
Federal Tax Appeal Commission: Procurement of Large Plastic Recycling Garbage Basket
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/77449e97-2d3d-4a82-b370-6785d67c9942/open Lot Information
Gambela University: Procurement of Mechanical Engineering Workshop Materials
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e41d30b2-5a5c-4412-b733-8a49916f1f5d/open Lot Information
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ኦክስጅን ማምረቻ ማሽን መሸጥ ወይም ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ ስማቸው የተጠቀሱ የካፒታል
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉል CCTV Surveillance System for Warehouse በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/29/18 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉል CCTV Surveillance System for
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ትምህርት ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ደባ/0012/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በ1147/2010
The Ministry of Water and Energy (MoWE) Invites Sealed Bids for the Supply and Installation of Solar Pumping Systems for 8 Rural Pipe Systems Across Multiple Regions.
Ethiopian Herald (Apr 12, 2026) NATIONAL COMPETATIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT OF GOODS Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ