Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/06/2018 በጅቡቲ የባሕር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የተለያዩ የተወረሱ ንብረቶችን በሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ ለእሼት ቡና ማፈልፈያ ለማቋቋሚ የተገዛ ቦታ ለሺያጭ የወጣ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬድንግ ኢማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበሬ ያለውን ይዞታ ለእሼት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ

ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የቦታ የሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter(Jan 28, 2026) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 20/2018 የ2018 ዓ.ም ለመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና ፍላሽ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሰራው የዲያስፖራ ላንድ ፊል አጥር ግንባታ (Land Fill Site Fence Work) በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2017ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አላቂ የጽህፈት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም፤

የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳችን የሚያስፈልጉትን የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳችን የሚያስፈልጉትን የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ለ17-06B አገልግሎት የሚውል Supply and Apply Gypsum Plastering ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SC/120/2016 መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስፍታፍ ኮሌጅ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ለ17-06B አገልግሎት የሚውል Supply and

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጁና የታሸጉ የፋብሪካ የምግብ ዉጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የተዘጋጁና የታሸጉ የፋብሪካ የምግብ ዉጤቶች ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የቢሮ ኪራይ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-ኢስአ/ግጨ/ጋም/001/2017 መ/ቤታችን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ

የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የት/ት ቁሳቁስ፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ቀለብ፣ ማጣፈጫ እና የአልጋ ቹፑድ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ሎት1/ የት/ት ቁሳቁስ፣ ሎት2/ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች ሎት3/ ቀለብ፣

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/ የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/ የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎችን