Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ በዋሰትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የቢሮ ግንባታየጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ የግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: 1.ደረጃቸው Gc-4/BC-4 የሥራ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ የግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) የጨረታ ቁጥር፡ ፀባ/06/2025-26 የተሽከርካሪዎቹ ዝርዝር መረጃ ተ ቁ የሞዴሉ አይነት ብዛት 1 Hyundai Tucson
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia) is Seeking Cleaning and Gardening Services for a Regional Office/shop with the Necessary Human Resources and Experience in the Designated Region
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) FOR THE PROVISION OF all-inclusive cleaning and gardening services for Safaricom Offices and shops in
የG+1 መኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ 1. ሃይሌ ይማም እና በአፈ/ተከሣሾች 1. መሰረት እጅጉ እንዲሁም 2. እንደሻው ሞላ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት
የበደሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ የሆኑ ነጋዴዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የበደሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ መድኃኒትና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣
በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን ለሚገኙ የቁፋሮ ሪግ ማሽን ለአገር ውስጥም ሆነ አለም አቀፍ ጨረታ ለሚወጡ ግዥዎች ስፔስፊኬሽን ዶክመንት የሚያዘጋጅና የሚገመግም ባለሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 01/2017 በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን (Core drilling
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for the Procurement of Casein Glue and C02 Gas
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,