Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሄርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አሳየ አይቸው

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና መለዋዎጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የውሃ እቃ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ የወፍጮ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማስፈጨት ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2019 የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2019 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውል ሎት

የጎንደር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በመ/ቤቱ ላሉ የሥራ ሂደቶች ለአዘዞና ለጠዳ ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሄርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አሳየ አይቸው

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን መምሪያ የእንጅባራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ አቅርቦቶችን ከውስጥ ገቢ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን መምሪያ በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር የእንጅባራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለተቋማችን

የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ብትን ጨርቆች እና የተዘጋጁ ሸሚዞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/2019 የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ

የደ/ጐን/አስ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የባለ ጉዳይ ማስተናገጃ ጠረጴዛ (የሚሰራ) እና የግድግዳ ማስዋቢያ ፓኔል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሳተም ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ጐን/አስ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የባለ ጉዳይ ማስተናገጃ ጠረጴዛ (የሚሰራ)

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Fortune (Oct 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሸያጭ DB/052/2019 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ